3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ Home » ብሎግ የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን 2/3ኛ አባላቱ ከክልሎች የመጡ አባላትም ጭምር በተገኙበት ዛሬ ነሀሴ 7 2014 ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል አዲስ አበባ አካሂዷል። በጉባኤውም የ2014 የፕሮጀክት እንዲሁም የፋይናንስ አፈፃፀሙን ገምግሞ አፀድቋል። የመተዳደሪያ ደንቡንም ለአሰራር በሚያመች መልኩ አሻሽሏል። የነበሩ ድክመቶችን አስተካክሎ ጠንካራ...